Last Update: 11/Feb/2025
- የአፕሊኬሽኑ ክፍያ ስንት ነው? ▼
- ከ9 - 12ኛ ክፍል፡ 200ብር (በአንድ ጊዜ ለሚገዙ)
- ከ11 - 12ኛ ክፍል፡ 140ብር
- ከ9 - 10ኛ ክፍል፡ 90ብር
- አፕሊኬሽናቹ ላይ የ2016 ኢንትራንስ ፈተና አለ? ▼
- የ2016 ዓም ፈተና ክፍያ አለው? ▼
- UPDATE ካደረኩት በኃላ Grade ምርጥ እያለኝ እያሳለፈኝ አይደለም? ▼
- ፓስዎርድ ጠፍቶብኝ ፤ FORGOT PASSWORD የሚለውን ስነካው አልሰራልኝም? ▼
- ሶሻል ነኝ ግን UPDATE ካደረኩት በኃላ የናቹራሎችን ፈተና ነው ያመጣልኝ? ▼
- ሁሉም ትምህርቶች የሚገኙበት ስክሪንን ትከፍታላቹ
- ከላይ በስተግራ ያለችውን (≡) ትነኩና ከዛ Settings የሚለውን ትነካላቹ
- Change Stream የሚለውን ነክታቹ ወደ ሶሻል መቀየር ትችላላቹ
- የባንክ አካውንታችሁን የቱ ጋር ነው የምንገኘው? ▼
- በምን መንገድ መክፈል እችላለው? ▼
- ጥሩ ኢንተርኔት እያለኝ አፕሊኬሽኑ "Connection Failed" እያለኝ ነው? ▼
- ሌላ ሰው ብሩን ሊከፍልልኝ ይችላል? እኔ ሞባይል ባንኪንግ አልጠቀምም እናም የባንክ አካውንት የለኝም ▼
- አፕሊኬሽኑ በሌላ ስማርትፎን ይሰራል ? በሌላ ስማርትፎን ለመጠቀም ስሞክር "you can't use this account in more than 1 smartphone" ይላል? ▼
- አንድ ተማሪ ሙሉውን ሳብጀክቶች ከገዛ በኋላ ስልክ ቁጥሩን እና ፓስዎርዱን ለክላስ ተማሪዎች በመናገር ወይም
- የኢንትራንስ ፈተና ወስዶ ከጨረሰ በኋላ ቀጣይ ለሚፈተነው ተማሪ ስልክ ቁጥሩን እና ፓስዎርዱን በመናገር ያለምንም ክፍያ በነጻ ማግኘት እንዲችሉ ያደርጋል፡፡
- መልሶቹ ላይ ያህል ትክክል ናቸው? ▼
- አፕሊኬሽኑን UPDATE ፣ UNINSTALL ወይም ስልኬን FACTORY RESET ባደረገው የገዛሁት ይጠፋል? ▼
- አፕሊኬሽኑን ለምን ያህል ጊዜ ይሰራል? ▼
- ከ11-12ኛ ክፍል ለናቹራል ተማሪዎች የስንት ዓመት ፈተና ያካትታል? ▼
- ከ11-12ኛ ክፍል ለሶሻል ተማሪዎች የስንት ዓመት ፈተና ያካትታል? ▼
- ከ9-10ኛ ክፍል ተማሪዎች የስንት ዓመት ፈተና ያካትታል? ▼
ለናቹራሎች
የ2016 ፈተና አፕሊኬሽናችን ላይ ተካተቷል፡፡ ይህ ፈተና የሚገኘው በአዲሱ ቨርዥን (v9 እና በላይ) ብቻ ስለሆነ ፈተናውን ለማግኘት አፕሊኬሽኑን ከ Playstore UPDATE ማድረግ ይኖርባችኃል፡፡
ለሶሻሎች
Economics, Geography, History English፣ SAT እና Maths(Natural) አፕሊኬሽናችን ላይ በአዲሱ ቨርዥን (v9.1 እና በላይ) ተካትቷል፡፡ እነዚህ ፈተናዎች ለማግኘት አፕሊኬሽኑን ከ Playstore UPDATE ማድረግ ይኖርባችኃል፡፡
Maths(Social) ከ1 ሳምንት በኃላ ይካተታል፡፡ ሲካተት በቴሌግራም ቻናላችን @EthioMatric እናሳውቃችኃለን፡፡

የ2016 ፈተና ተጨማሪ ክፍያ የለውም፡፡ ከዚህ በፊት ከሀምሌ 2016 በፊት ለገዙት 80 ብር ክፍያ እንዲኖረው ያደረግን የነበረ ሲሆን ፤
ብዙ ተማሪዎች በዚህ ቅሬታ ስላቀረቡ ክፍያው እንዲቀር ወስነናንል፡፡
አፕሊኬሽኑን በድጋሚ UPDATE ያደርጉት እና ይሞክሩት፡፡ ካልሰራሎት
በቴሌግራም @ethiomatric_support ይጠይቁን፡፡
FORGOT PASSWORD ብላቹ አዲስ ፓስዎርድ ማግኘት ክልቻላቹ ፤ ታች ባለው format SIGNUP ያደረጋቹበትን ስልክ ቁጥር በቴሌግራም
@ethiomatric_support ላኩልን እና አዲስ ፓስዎርድ ወደ ስልክ ቁጥራቹ በ2 - 3 ሰዓት ውስጥ
እንልክላችኋለን::
Send new password to [phone number]
Send new password to [phone number]
እንደዚህ ከሆነባቹ ከታች ያለውን መመሪያ ተከትላቹ ወደ ሶሻል መቀየር ትችላላቹ
I. ኢትዮማትሪክ ከከፈታችሁት በኋላ ሁሉንም ትምህርቶች የሚያሳየው ስክሪን ላይ 'ትምህርቶቹን ለማስከፈት' ወይም 'Unlock All
Subjects' የሚለውን
ምንካት፡፡
II. የሚመቻችሁን ባንክ ስትመርጡ የዛን ባንክ አካውንት ክነተቀባይ ስም ያሳያችኋል፡፡
II. የሚመቻችሁን ባንክ ስትመርጡ የዛን ባንክ አካውንት ክነተቀባይ ስም ያሳያችኋል፡፡
ከሁለት ባንዱ መንገድ መክፈል ትችላላቹ
I. በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ትችላላቹ፡፡ ከከፈላቹ በኋላ የከፈላቹበትን ስክሪንሾት ማስገባት ወይም ብሩን የላከውን ሰው ስም ማስገባት ትችላላቹ፡፡
II. ባንክ ሄደቹ መክፈል ትችላላቹ፡፡ ከከፈላቹ በኋላ የተከፈለበትን የባንክ ደረሰኝ ፎቶ ማስገባት ወይም Tr. Ref(ደረሰኙ ላይ ያለ) እሱን ማስገባት ትችላላቹ፡፡
I. በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ትችላላቹ፡፡ ከከፈላቹ በኋላ የከፈላቹበትን ስክሪንሾት ማስገባት ወይም ብሩን የላከውን ሰው ስም ማስገባት ትችላላቹ፡፡
II. ባንክ ሄደቹ መክፈል ትችላላቹ፡፡ ከከፈላቹ በኋላ የተከፈለበትን የባንክ ደረሰኝ ፎቶ ማስገባት ወይም Tr. Ref(ደረሰኙ ላይ ያለ) እሱን ማስገባት ትችላላቹ፡፡
VPN በርቶ ከነበረ OFF አድርገው ይሞክሩት ፤ VPN ጠፍቶ ከነበረ ደግሞ ON ያደርጉት፡፡ ከዚህ ባሻገር የስልካቹ android version 7 እና ከዛ በታች
ከሆነ አይሰራም፡፡
አፕሊኬሽኑ ላይ ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ተማሪ መክፈል ይችላል፡፡ ከእናንተ የሚጠበቀው አፕሊኬሽኑ ላይ የተከፈለበትን የሞባይል ባንኪንግ
ስክሪንሾት ወይም የባንክ ደረሰኝ ፎቶ Ethio Matric ላይ አስገብታቹ SUBMIT ማድረግ ነው፡፡ ከዛ እኛ አጣርተን የምንከፍታቸው ይሆናል፡፡
አንድ ስልክ ቁጥር የሚያገለግለው ለአንድ ስማርትፎን ብቻ ነው፡፡፡
እንደማንኛውም ክፍያ ያላቸው አፕሊኬሽኖች ፤ EthioMatric ላይ በአንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ ስማርትፎን በላይ መስራት አይችልም፡፡ ለምሳሌ፡
ሶስት አማራጮች አሉ:
1. አፕሊኬሽኑን መጀመሪያ ባስከፈታቹበት ስማርትፎን ያለ ተጨማሪ ክፍያ LOGIN አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ፡፡
2. በሌላ ስልክ ቁጥር ለምሳሌ በቤተሰብ ስልክ ቁጥር SIGNUP አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ፡፡ ይህ እንደአዲስ ነው የሚከፍተው እና ክፍያ ይኖረዋል፡፡
3. አፕሊኬሽኑን ባለፉት 60 ቀን ውስጥ ገዝታቹ ከነበረ ከመጀመሪያው ስማርትፎን LOGOUT ያድርጉና ስማርትፎን ለመቀየር በቴሌግራም በ t.me/ethiomatric_support ያግኙን፡፡ እንደዚህ መቀየር የምንችለው ከላይ የጻፍነውን የሚያሟሉ ከሆነ ነው፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ስልካችን ቀየርን የሚባሉ ነገሮችን እኛ ሄደን ማረገጥ የማንችል ሲሆን ፤ ማድረግ የምትችሉት ከላይ የተጠቀሱትን ሶስቱን ብቻ ነው ማድረግ የምትችሉት፡፡

ለመልሶቹ ጥንቃቄ ብናደርግም ፤ ከስንት አንድ ጊዜ ስህተት ሊኖረን ይችላል፡፡ የመልሶቹ ትክክለኛነት መጠን 97.5 - 98% ነው። ይህ
እንደየፈተናዎቹ ይለያያል ፤ ለምሳሌ ከ2011ዓም
በኋላ የተሰሩት ፈተናዎች ከ2011ዓም በፊት ከተሰሩት ፈተናዎች ጋር ሲነጻጸር የተሻለ የትክክለኝነት መጠን እና የተሻለ ማብራሪያ አላቸው፡፡
መልሶቹ ላይ ስህተት ካገኛችሁ IMPROVE የሚለውን በመንካት ትክክለኛ ነው ብላቹ የምታስቡትን መልስ ከነማብራሪያ ማስገባት ትችላልቹ ፤ እኛም በጊዜ ሂደት እያየን መስተካከል ያለበትን የምናስተካክል ይሆናል፡፡
መልሶቹ ላይ ስህተት ካገኛችሁ IMPROVE የሚለውን በመንካት ትክክለኛ ነው ብላቹ የምታስቡትን መልስ ከነማብራሪያ ማስገባት ትችላልቹ ፤ እኛም በጊዜ ሂደት እያየን መስተካከል ያለበትን የምናስተካክል ይሆናል፡፡
የገዛቹት አይጠፋም - አፕሊኬሽኑ ስትገዙ ያስገባቹትን ስልክ ቁጥር እና ፓስዎርድ በማስገባት ከዚህ በፊት የገዛቹትን ሳብጀክቶች አስታውሶ
መልሶ ይከፍታቸዋል፡፡
ከሀምሌ 2016ዓም ጀምሮ ፈተናዎቹን ለገዛቹ/ለምትገዙ ስማርትፎን እስካልቀየራቹ ድረስ ለ1 ዓመት ያህል ይሰራል፡፡ ደንብ እና መመሪያ ተፈጻሚ
ይሆናል፡፡
ለ11 እና 12ኛ ክፍል ናቹራል ተማሪዎች የሚያካትተው ፈተናዎች እነዚህ ናቸው፡፡
• Biology | 2008 - 2016ዓም |
• Maths | 2008 - 2016ዓም |
• Physics | 2008 - 2016ዓም |
• Chemistry | 2008 - 2016ዓም |
• Sat | 2007 - 2016ዓም |
• English | 2008 - 2016ዓም |
ለ11 እና 12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪዎች የሚያካትተው ፈተናዎች እነዚህ ናቸው፡፡
• Geography | 2009, 2011 - 2016ዓም |
• Maths | 2009 - 2015ዓም |
• Sat | 2007 - 2016ዓም |
• English | 2008 - 2016ዓም |
• History | 2009 - 2016ዓም |
• Economics | 2009 - 2012/13, 2016ዓም |
ለ9 እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚያካትተው ፈተናዎች እነዚህ ናቸው፡፡
• Biology | 2008-2010EC |
• Maths | 2008-2010EC |
• Physics | 2008-2010EC |
• Chemistry | 2008-2010EC |
• Geography | 2008-2010EC |
• History | 2008-2010EC |
• English | 2008-2010EC |
ሌላ ጥያቄ ካላቹ በቴሌግራም @ethiomatric_support ላይ ጠይቁን፡፡